»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Hewane.net Yefikir sayit

Thursday, 13 November 2014

...ኣዲስ ሰው አድርጎ ይለውጥሃል።"የጉስቁልና ዘመን ያልፍና ችግር ስቃይ ይታሰብና ጌታ ዳግመኛ ይጎበኝሃል አዲስ ሰው አድርጎ ይለውጥሃል" የተሰኘውን የተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙር ስሰማ የተሰማኝ/የታየኝ/የታወቀኝ:-


በሰማየ ሰማያት ውስጥ የሚኖር አንድ ሰው አለ።ይህ ሰው ንጉስ ነው፣ጌታ ነው፣አምላክ ነው፣አባት ነው፣ፍቅር ነው፣መልካም ነው፣እውነት ነው፣ሕይወት ነው፣ብርቱ ነው፣ኃያል ነው፣ ኃይለኛ ነው፣ መሀሪ ነው፣ ርህሩህ ነው።አሜን።

Tuesday, 4 November 2014

የእስር ቤት መዝሙር

Amateur Real Matter Company Present 

የእስር ቤት መዝሙር

In Association with the Mercy of The Lord  

Friday, 17 October 2014

  ይመስገን ይመስገን.. . ይመስገን።

Wednesday, 17 September 2014

መሳይ ለሌለው ለዚህ ሰው

በምሕረት ዓይኖቹ ስላየኝ
በሞቱ ፍቅሩን ላሳየኝ
መሳይ ለሌለው ለዚህ ሰው
ክብር ምስጋና ይድረሰው::
የሚል የጥንት መዝሙር  ትዝ አለኝ::እርስዎንስ ዛሬ ምን ትዝ አለዎት?

Monday, 25 August 2014

ማን ይረዳኛል

ምንም ገንዘብ ባይኖረኝም፣ ብዙ ገንዘብ ቢኖረኝም፣ ማንም ሰው ባይኖረኝም ሁሉ ሰው ቢኖረኝም፣ ዕውቀት ባይኖረኝም ብዙ ዕውቀት ቢኖረኝም፣ ጠባይ ባይኖረኝም ጥሩ ፀባይ ቢኖረኝም እንዲያው በደፈናው ምንም ወይም ማንም ሊረዳኝ አይችልም።

እግዚአብሔር ግን ሊረዳኝ ይችላል-ስለዚህ እግዚአብሔር ብቻ ይረዳኛል። 

Thursday, 24 July 2014

ከአንተ ወደማን እሄዳለሁ

Precious Memories or ከአንተ ወደማን እሄዳለሁ 
According to my weblog flight.

Ladies and gentleman, brothers and sisters,
Visitors, readers and passengers,

Peace and greetings to you. It is me your fellow brother speaking* from behind the weblog flight room.

We are flying many many feet above the earth, the day is sunny and beautifully cloudy.
There is Air, enough Air for our journey to last us forever.
We passengers are really lucky.
Aren't we?


This song you are listening to is called Precious Memories, I do hope so, that is how it was called when I first found it many many years a go.
With many thanks for the composers*, I have dedicated it to be a background accompany for my weblog flight.

I hope you would luv it.

"Simon Peter answered him, "Lord, to whom shall we go? You have the words of eternal life."- John 6:68

God will not fail.

Praise to The LORD  and Glory to GOD.
In Christ Jesus,  Amen.

With The Peace and Grace of The Lord,
Elias.
_________________
*Speaking as in writing.
*Composers: if any kind visitor knows the composer/s ,pls kindly let me know.